|

~

۞ أَلَمْ يَأْنِ لِلَّذِينَ آمَنُوا أَن تَخْشَعَ قُلُوبُهُمْ لِذِكْرِٱللَّهِ؟ ۞

"Has the time not come for the hearts of those who believe to be humbled by Allah's reminder?"

— Al-Hadid (57:16)

ለነዛ ለአመኑት ልቦቻቸው ለአላህ ዚክር ሊፈሩ ጊዜው አልደረሰምን?

📅 ዛሬ የሂጅሪ ቀን:

አገልግሎቶቻችን

በአላህ ፍቃድ የምንሰጣቸው የመንፈሳዊ ህክምና አገልግሎቶች

የድግምት ህክምና

የድግምት ህክምና

በተለያዩ አካላት፣ በተለያየ መንገድ የሚደረጉ የሰው ልጅን የሚጎዱ ድግምቶችን በአላህ እርዳታ፣ በቁርኣን እና በሓዲሥ መፈወስ።

01በአላህ ፍቃድ
የዐይን ናስ ህክምና

የዐይን ናስ ህክምና

ጎጂ የሆኑ የሰው ዐይን እይታዎችን በአላህ እርዳታ፣ በቁርኣን እና በሓዲሥ መፈወስ።

02በአላህ ፍቃድ
የጂን ህክምና

የጂን ህክምና

በተለያዩ መንገዶች ከጅኖች የሚመጡ ጥቃቶችን፣ በአላህ ፍቃድ በቁርኣን እና በሓዲሥ መፈወስ።

03በአላህ ፍቃድ
የጭንቀት ህክምና

የጭንቀት ህክምና

ሰዎች ለሚአግጋጥሟቸው ችጭንቀት፣ ድባቴ፣ ተስፋመቁረጥ እና የመሳሰሉትን በቁርኣን፣ በሱና እና በሃኪሞች እርዳታ ማገዝ።

04በአላህ ፍቃድ
የማማከር አገልግሎት

የማማከር አገልግሎት

በትለያየ ዘርፍ እውቀታቸዉን ያካበቱ ዶክተሮች፣ የሰንልቦና ባለሞያዎች እና ኡስታዞች ለታካሚው ተገቢ የሆነ ምክር እንለግሳለን።

05በአላህ ፍቃድ
የተያያዥ ትምህርቶች

የተያያዥ ትምህርቶች

ከመንፈሳዊ �ህክምና ጋር የተያያዙ የተለያዩ ትምህርቶች፣ ማስታወሻዎች፣ የድምጽ እና የምስል መልዕክቶች፣ ገጠመኖች እዚህ እናስተላልፋለን።

06በአላህ ፍቃድ
የድግምት ህክምና

የድግምት ህክምና

በተለያዩ አካላት፣ በተለያየ መንገድ የሚደረጉ የሰው ልጅን የሚጎዱ ድግምቶችን በአላህ እርዳታ፣ በቁርኣን እና በሓዲሥ መፈወስ።

01በአላህ ፍቃድ
የዐይን ናስ ህክምና

የዐይን ናስ ህክምና

ጎጂ የሆኑ የሰው ዐይን እይታዎችን በአላህ እርዳታ፣ በቁርኣን እና በሓዲሥ መፈወስ።

02በአላህ ፍቃድ
የጂን ህክምና

የጂን ህክምና

በተለያዩ መንገዶች ከጅኖች የሚመጡ ጥቃቶችን፣ በአላህ ፍቃድ በቁርኣን እና በሓዲሥ መፈወስ።

03በአላህ ፍቃድ
የጭንቀት ህክምና

የጭንቀት ህክምና

ሰዎች ለሚአግጋጥሟቸው ችጭንቀት፣ ድባቴ፣ ተስፋመቁረጥ እና የመሳሰሉትን በቁርኣን፣ በሱና እና በሃኪሞች እርዳታ ማገዝ።

04በአላህ ፍቃድ
የማማከር አገልግሎት

የማማከር አገልግሎት

በትለያየ ዘርፍ እውቀታቸዉን ያካበቱ ዶክተሮች፣ የሰንልቦና ባለሞያዎች እና ኡስታዞች ለታካሚው ተገቢ የሆነ ምክር እንለግሳለን።

05በአላህ ፍቃድ
የተያያዥ ትምህርቶች

የተያያዥ ትምህርቶች

ከመንፈሳዊ �ህክምና ጋር የተያያዙ የተለያዩ ትምህርቶች፣ ማስታወሻዎች፣ የድምጽ እና የምስል መልዕክቶች፣ ገጠመኖች እዚህ እናስተላልፋለን።

06በአላህ ፍቃድ

አገልግሎቱን ለማግኘት

1

ኢስላማዊ ሰላምታ ያቅርቡ

ያለዚያ መልስ አያገኙም።

2

ችግሮን በዝርዝር ያቅርቡ

2⃣ ቀጥሎ ችግር አለብኝወይም(ይታይብኛል)የሚሉትን ምልክቶች በሙሉ በዝርዝር ያቅርቡ።
👉ችግሮን ወይም ምልክቶን ከመናገሮ በፊት እራሶን ያስተዋውቁን ስለራሶ ሲናገሩ
⭐️ስም አይናገሩ፣ የአባት የእናት ስም አይንገሩን። ከተጠየቁም የቀልብ ዶክተር ስላልሆነ ከዛ በፍጥነት ለቀው ይውጡ።
⭐️ፎቶ አይጠይቁም። ከተጠየቁም የቀልብ ዶክተር ስላልሆነ ከዛ በፍጥነት ለቀው ይውጡ።
እኛ ዘንድ �ሚጠየቁት:
  • 🕯 ፆታዎት? (ወንድ ወይም ሴት)
  • 🕯 እድሜዎት ከ18 አመት በላይ ወይም በታች መሆንዎን
  • 🕯 በህመም ላይ ምን ያህል ግዜ እንደሆነዎት
  • 🕯 ምን ምን መድሀኒት እንደሚወስዱ
  • 🕯 ከመምጣቶ በፊት ሩቅያ ሂደው ከሆነ
  • 🕯 የባህል ህክምና ሄደው ከሆነ
  • 🕯 ጠንቋይ ውቃቤ ቤትም ሂደው ከነበረ
  • 🕯 የት እንደሚኖሩ (ሀገር ውስጥ �ይም ውጭ)
⭐️ ከ18 አመት በታች ከሆኑ ወላጅ ወይም ተወካይ ይዘው ይጻፉልን።
3

ችግርዎን በጽሁፍ ወይም በድምፅ ያስቀምጡ

የችግሮ መጠን በጽሁፍ ብዙ ከሆነ በድምፅ መላክ ይችላሉ።

4

ኡስታዞችን 24 ሰአት ማግኘት ይችላሉ

የኡስታዞች ምላሽ ከቆየባችሁ በትእግስት ይጠብቁ ከርሶ በፊት ህክምና ላይ ያሉ ይኖራሉና።

5

ህክምናችን ሸሪአዊ ነው

ህክምናችን በተረጋገጠ ሃዲስ ላይ የተመሠረተ ነው። ሌላ ህክምና ከኛ አይደለም።

6

ህክምናችን ባሉበት ቦታ ሆነው ይታከማሉ

ሊያውቁ የሚገባው ህክምናችን ባሉበት ቦታ ሆነው በአዝካር (ቁርአንና ዱአእ ዚክሮች) ይታከማሉ።

7

የህክምና ዋና አላማ

የቲምን መርዳት፣ የአላህን ተአምር ማንገስ፣ ሰውን ከአዛ ውስጥ ማውጣት፣ ኢስላማዊ አዳብን፣ የታማሚውን ኢማን ማጠናከርና እምነቱን ማፋፋት ነው።

📌 አስፈላጊ መረጃ

ህክምና ሊያገኙ የሚችሉት ከታች ባሉት ሁለት አካውንቶች ብቻ ነው:

የቅርብ ልጥፎች

የዩቱብ ቪዲዮዎቻችን

በመጫን ላይ...

ፎቶ እና ቪድዮ አልበሞች

በየግንዛቤው የተደረጉ ስእሎችን ይቃኙ

የድምጽ ቅርጸቶች

የተመረጠ ድምፅ አልተገኘም።

LOGO

ስለ የቀልብ ዶክተር

ጥቅማችን ጀነት ጥቅማችን የአላህ ውዴታ ነው:: ያስገኘንም አላህ እኛም የርሱ ባሮች ሙስሊሞች ነን::የቀልብ ዶክተር አላማ የተጨነቁ ነብሶችን በአላህ ቃል ማበስ፣ የቲም አዛውንቶችን ማገዝ፣ የአላህን ተአምር ማንገስ፣ ሰውን ከአዝናት ከጭንቀት ውስጥ በተግሳጽና በአላህ ቃል ማውጣት፣ ኢስላማዊ አድበርትን ማስተዋወቅ፣ የታማሚውን ኢማን ማጠናከርና እምነቱን ማፋፋት ነው።⚠️ ህክምናችን አለም አቀፍ ነው! 🌐በዚህ ስራ ላይ ስንሆን ክርስትያን ስለሆኑ ወይም የሌላ እምነት ተከታይ ስለሆኑ ህክምና አያገኙም ማለት አይደለም። አፊያ ከአላህ ነው። በኢስላማዊ ህክምና አፊያዎን ይመልሱ፣ አላህም ውዱን አፊያ ሂዳያውን ይሰጦታል 🤲በርሶ ላይ ማንኛውም አይነት ህመሞች ሲኖሩ፣ በስሕርና በአለማዊ በሽታዎች ሲጠቁ፣ አላህም ካለ በኢስላማዊ እውቀት ብቁ የሆኑ የሩቅያ ዶክተሮችን፣ አለማዊ የሜዲካል ዶክተሮችን፣ የሳይካትሪስት ዶክተሮችን፣ ብሎም የሀዲስ ምሩቆችን እና የሸሪአ ምሩቅ ምሁሮችን ወደሚያገኙበት ወደ ቀልብ ዶክተር ቻናል በማምራት ዶክተር ወይም ኡስታዝ ብለው በማናገር ህክምናዎን በረሱሉሏህ (ሰ.ዐ.ወ) መንገድ ብቻ ያግኙ፡፡ለሁላችሁም ከልብ አፊያን ተመኘሁ። ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ!!እያንዳንዱ ቤት እንገባለን ኢንሻአሏህ!"የውሾች ጩህት የአንበሳን ጉዞ አያቆምም!"